ኮሜዲያኑ በአርቴፍሻል እግር ሰርፕራይዝ ተደረገ | ኮሜዲያን ተፈሪ ብርቄ | Seifu on EBS | Teferi Mengistu
پیش 17 روز
17:47
205,642ኮሜዲያኑ በአርቴፍሻል እግር ሰርፕራይዝ ተደረገ | ኮሜዲያን ተፈሪ ብርቄ | Seifu on EBS | Teferi Mengistu
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS
ዋው እንደዚህ አይነት ስብዕና ያላቸውን ሰዎች ያብዛልን!!! ብርቄ እንኩአን ደስ አለህ!!!!!ሰይፍሻ ተባረክ!!!!
Seyfisha mamar efalegalw amachachelen plz
አልሀምዱሊላሂ አለ ኒአመትክ
የልጅ ሚካኤል አዲስ ዘፈን ለማዳመጥ ከፈለጉ ወደ ቻናላችን ጓራ ይበሉ።እናመሰግናለን irbin.info/loft/fy-lm-h-y/pLp8eYK02Z6Zp3c.html
የኔ አባት አጀቴነ በላው
እጅህ ይባረክ ጤና ይሰጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅሀ 🙏
Enedih ayenatim lehagerum lawegenum emetakim Ethiopiaweye ale erajim edemena Tena yeseteh
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን
ሶል በጣም ምርጥ ሰው ነክ። ሰይፍሻም የሆቴል ስፖንሰር ስለሆንክለት በጣም ደስ ይላል።
የሳምንቱ ምርጥ አስቂኝ እና አዝናኝ Tik Tok Video Part 2 |abdu kings #New Ethiopia tik tok
ሰል እግዚአብሔር ይስጥህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
God bless you Solomon
Komata siraw yihe new👎👎👎
ሰላም ጠናይስጥልኝ ሴፉ የደርግ ወታደር የነበረ አጎቴና እባክህን አንድ እግር ጠይቅልኝ ፡፡
ሰላም ጠናይስጥልኝ ሴፉ የደርግ ወታደር የነበረ አጎቴ አለና እባክህን አንድ እግር ጠይቅልኝ ፡፡
seyfye u r unique i apprciate u always.
ሰይፍሻ የጠቅላዩን ምክር ተግባራዊ ማድረግ ጀምረሃል። በርታልኝ
ውጭ እየኖራቹሁ ድሃ ዜጋቹሁን እንደ ቆሻሻዋ ጅጂ ኪያ ከምትብላሉ እንደዚህ ሠውየ ወገናቹሁን እርዱ፣
Wow Bless him
እግዚአብሔር ይስጥህ አንተ ብሩህ አምሮ ከ ንፁ ልብ ጋር ተሰቶሀል እጃችሁ ይባረክ በደስታ ፈነጠዘ እኮ
ሰይፉ ላንተ ፕሮግራም ስል ነው ይህን ቻናል የምመለከተው
ሰይፉ በእነትክ። ለአበቴ። እግሪ። ቢተሰረለት። ዉለተዉን። ከፈጠሪ። ተገኛወለህ።
ሶል ተባርክ መልካም ስራ ለራስ ነው እንዳተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን እረጅም ዕድሜ እና ጤና ተመኘውልህ
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Sole yeta edmena tana yestki
Fitari yebarkhi
i need ur phone sefiu
ስራው ጥሩ ነበር ግን ከእርዳታ ጀርባ ምን ተከትሎ እንደሚመጣ አስቡ ሁሌም በችግራችን እይገቡ ነው አገሪቱን የጨረሱዋት ማንም ለነጭ እየተላላከ ያሳዝናል
Delete EBS,
እውነት የሚገርም ፀጋ ነው ያለህ ጥሩ ልብ ስላለክ ፊትህ እንደ ፀሀይ ያበራል እመብርሀን ያንተ አይነት ልብ ትስጠኝ ታስቀናለህ አገሬ አገር የምትመስለኝ እንደአንተ አይነት ሰው ሳይ ነው ትልቅ ሰው ታድለህ
great work sol
enam la wandema maseratfalegalew saifu tebaberage
እግዚአብሔር ይሰጣል
የምር እያሾፈ መስሎኝ ነበር ይሄነው ኢትዮጵያውያን ሲረዳድ ደስየሚለው ዘርየለ በንፁህ ኢትዮጵያውያን መረዳዳት ደስ ብሎኛል ቢሮጥ በሳቅ እየገደለ ያሸንፋል በሁላችሁም ኮራሁ።
የምር እያሾፈ መስሎኝ ነበር ይሄነው ኢትዮጵያውያን ሲረዳድ ደስየሚለው ዘርየለ በንፁህ ኢትዮጵያውያን መረዳዳት ደስ ብሎኛል ቢሮጥ በሳቅ እየገደለ ያሸንፋል በሁላችሁም ኮራሁ።
የምር እያሾፈ መስሎኝ ነበር ይሄነው ኢትዮጵያውያን ሲረዳድ ደስየሚለው ዘርየለ በንፁህ ኢትዮጵያውያን መረዳዳት ደስ ብሎኛል ቢሮጥ በሳቅ እየገደለ ያሸንፋል በሁላችሁም ኮራሁ።
🥰💚💛💞🤲🤲🤲👍👍👍👌👌👌
እደ አተ አይነቱን ያብዛልን ወድሜ
እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተር
ይህን ላደረገ ለእግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይድረስ።
Wey Brke comedy bayew bayew sike limit new
Wow I am so proud of you Sole 👍🏼
ስለሞን.እግዚያቤርይሥጥክ
ለሰለሞን ፈጣሪን ሙሉ ያድርግህ ተባረክ ወንድሜ
ለሰለሞን ፈጣሪን ሙሉ ያድርግህ ተባረክ ወንድሜ
እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ እውነት 😢😢😢ሙሉ ጤነኛ ሆነን እናማርራለን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ!!
ያለንን ብናውቅ የጎደለን ምንም ነገር የለ ። መልካምነት ይለምልም💚💛❤💟💟💟
Seifu endeme yeseteh wendemenem egezer yeseteh
እናትውሾች።የስድስትስልሳስድስትን።እምነትልታስፋፉ።የምትጥሩ።ቆሻሻሻሚድያ።ኢብኤስንየምታየየኢትዮየተዋህዶልጆች.እዲሁምየእስልምናእምነትተከታዮች.ግብረስዶማያንንእደምታበረታተቱ።እወቁት።ኢብኤስከዚህበላይምንያርገን
Thank you.
ሦል❤
ሠይፍሻ ተባረክ
ቁልቢ ገብርኤል እድሜና ጤና ይስጥክ
ጥሩሰሆችን ሳይ መጥፎ ባንሰራ ብዬ ተመኘው ክብር ለሰለሞን
ዋውውው በርታ እንዳንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን ሶል
ጦርነት አለ ገቢ አለማለት ነው
አላህ እድሜህን ጨምሮ ጨምሮ እስከሙሉ አካልህ ይስጥህ እጅግ መልካም ሰዉ አገራችን እዲሰራ ተባበሩት እሱከዉጭ እየመጣ ነዉ የሚረዳዉ ባገሩላይ ቦታመግስት ይስጠዉ።
Betam gobez
ፈጣሪ ሃሳብክን ያሳካልክ
ሰይፋ ፋታሁን እባክህን አብርሃም ወልዴን የባላገሩ አይዶል ዳኛ አቅርብልን እባክህን እባክህን --- ???
ሰይፋ ፋታሁን እባክህን አብርሃም ወልዴን የባላገሩ አይዶል ዳኛ አቅርብልን እባክህን እባክህን --- ???
ሰይፋ ፋታሁን እባክህን አብርሃም ወልዴን የባላገሩ አይዶል ዳኛ አቅርብልን እባክህን እባክህን --- ???
ሰይፋ ፋታሁን እባክህን አብርሃም ወልዴን የባላገሩ አይዶል ዳኛ አቅርብልን እባክህን እባክህን --- ???
ሰይፋ ጥሩ ስራ ነው በርታ
Yebrki aednaki negne
ሰይፉ ተባረክ
ሰይፋ ጌታ እየሱስ ይባርክህ አቶ ሰለሞንም የአርተፊሻል እግር እና እጅ በኢትዮጵያ ፈጠራ ሐገሩን የሚወድ እግዚአብሔር የሚፈራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እግዚያብሄር ከምድራችን ላይ ክፉ ዘረኛ ፖለቲከኞችን እያጠፋ እንዲህ አይነቶችን ያብዛልን !!!
ስለሁሉምነገር ተመስገን አምላኬ
ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለአብርሀሙ ስላሴ ተመስገን አምላኬ እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊያንን ያብዛልን በፍቅር በሰላም አንተ ትብሽ አንተ ትብስ ተባብለን ተከባብረን እንድንኖር የሱ መልካም ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን
እስኪ ሁለችንም ቆሞ ብለን እኛ ስብ ባለን ነገር እ/ርን እና መስ ግን ❤❤❤
እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥህ ወድሜ
ሰይፉ አንም ማተምህን ሳተረግ ነው አይደለም ለኦርቶዶክስ የማይሆን ቻናል አናይም 👎👎👎👎👎👎👎
zemeneh yebark ato solomon endihum seifesha tebark
Thank you bravo bro also thank you seyfu man the gay is funny and look great be strong wonderfull
የebs አለቆች የኦርቶዶክስ ሰዎችን ላለመቅጠር እየተመካከሩ ነው። ጣቢያውን አቋርጠው ስሙን ቀይረው በአዲስ መልክ ሊከፍቱ አስበዋል ነገ ስብሰባ አላቸው። ሌቦች ቀጥተኛ ጥያቄ መልሱ ክር ማእተብ ከክርስቲያኖች አንገት ላይ ታስፈታላችሁ አታስፈቱም????????? ሃና ዋሸች ? የምናምናችሁ ይመስላችኋል?
Yene geta ergete yale doctor ethi UK cherchi betam yagelgelal ayetfam kecherchi des yemele sew edeme ketena gare temgewelke
Weyeeeeeee gene esti kese bele kezekezhe yal new comdeyanu
ከመልካምነትህ በተጨማሪ ትህትናህ እንዴት ደስ እንደሚል:: God bless you Sole. Thank you!!
በእውነት ዘርህ ይባረክ። ያልታደለው አንገት ይቆርጣል አንተ ግን ጎንበስ ብለህ በትዕግስት እየተለማመጥክ ስታጠልቅለት አንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም። እግዚአብሔር ሰላም የሆነ እርፍ ያለ ሕይወት ይስጥህ😭😭😭
ብርቅዬ እንኳን ደስ አለህ ለሰጪውም እግዚያአብሔር ይስጠው ። ሰይፉ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን መልካም ማረግ ለራስ ነው።
እግሩ አርቲፊሻል መሆኑን አላውቅም ነበር
እስኪ አይክፈልበትም አልሀምዱሌላ በሉ
አቶ ሰሎሞን ተባረክ ኢትዮጵያችን ብዙ ቅኖች አልዋት::
ሶልዬ መልካም ስው መልካምነትህ ከፊትህ ይነበባል የኔ ጌታ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በጣም ነው የምወድህ
Ethiopia weset endezi ayent nger simeta mengeat tolo mageze albet. Gen...............
Bless you brother ❤
ዶክተር ሰለሞን ፈጣሪ አምላክ ይባርክህ🙏
Seyfu great Job
Zemenek yebarek Sol
0h Allah forgive me when I whine🙏🙏🙏🙏
ሶል እድሜና ጤና ይስጥክ ኑርልን ሰይፍሻ እናንተም
Wow
Ante melkam sew Allah yistik
ያአላሀ ልጁ ጎበዝ ነው
ሰለሞን አላሀ ያክብርክ መልካም ስው
አልሃምዱሊላህ አለል ዓፊያ
ኧረ እኔም መመሪ እፈልጋለሁ
ሰይፉ ደስ ብሉሀል አትዋሽ
ሰሌ አለባበስህ ያምራል እግዚአብሔር ይባርክህ